በቲክቶክ ቤታቸው ሆነው በዘመሩት የአንድ ደቂቃ መዝሙር ብዙዎች ተባርከው ተጽናንተውበታል ሙሉ መዝሙሩን ፓስት አርጉልን ብላቹ በጠየቃቹን መሰረት ራስዋ ዘማሪ ሩሀማ አለማየው ከባለቤቷ ጋር እንደዚህ ዘምረውታል ዋና ዘማሪዎቹን ቃልኪዳን ጥላሁን ዮሴፍ አያሌውና እንዳለ ወልደጊዮርጊስን እንዲሁም ይሄን መዝሙር ይዛመታ የባረከችንን የተወደደችዋን ዘማሪ ሩሀማ አለማየውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ማለት እንወዳለን ብሩካን ናቹ::
コメント