ጌታየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ወላሂ ብየ እምልልሀለሁ ወጀሌ ከባህር አረፋ የበዛነዉና መጨረሻየን ሳታሳምርልኝ መጨረሻየን ሳታሳምረዉ እዳትገድለኝ ኢላሂየ 😢😢😢😢😢
የተናገርከው ሀቅ ነው። እኔ ያለሁበት ነው የተናገርከው። ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) መጨረሻዬን ያሳምረው።
ያአላህ ቀልባችንን አርጥብልን🤲😔😔
አልሃምዲሊላህ❤❤😢 አሚንያረብ😢
ሱበሀን አላህ አሏህ መጨርሻችን አሏህ ያሳምርልን ያረብ
አላህ ይዘንልን በዱንያ መልካሙን በአሄራ ጀነትን አላህ ይወፉቀን ያረብ በራህመትክ በእዝነትህ በሀያልነትህ
ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ይችን ልባችንን ኸይር ለመስማት አንጠልጥላት ያረብ ሰውኮ ሁሉ ጫወታ እና ቀልድ ላይ ተጥዷል እስኪ እኔ ቤት ግቡ ቁርአንም አለ አዳምጡ እኔንም በዛው አበረታቱኝ
አይዱኒ ያረህማን ያሙቀሊቡል ቀልብ ሰብት ቀልቤ አለድነኽ
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ጀዛከላህ አሂ
ኢላሂ ልቤንበኢማን አንፅልኝ መጨረሻየንአሳምርልኝ ያረብ
ሱባሀን አላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ወንድሜ እንደዚህ አይነትም ትምርት የምንወስድበትም ልልቀቅልን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን❤❤❤❤❤
ኢላሂ ያረብ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብ እዝነትህ ሰፊ ነዉ እዘንልን ያረብ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊም አርገህ ግደለን ያረብ የሞቱትንም እዘንላቸዉ መጨረሻችንንም አሳምርልን አላህየ ከእንተ ዉጭ በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም ዱንያችንንም አሄራችንንም አሳምርልን ያአላህ የደረቀዉን ልባችን አንተዉ አርጥብልን አንተን ፈርተን የምናለቅስ አርገን ያረብ 😢😭😭😭😭😭
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር አላሁ አክበር ሳህ ወላሂ አልባልታ ወሬ ድራማዎች ዛዛታ ቦታወች ምንም የማይጠቅመወ ቦታዎች ወሬዎች የሚበዙበት የዱኛ ጣጣ የማይጠቅም ቦታዎች በኮሚንትና በላይክ ተጨናንቀዋል. ኡስታዞች መሻሀዎች ለአሄራ ሲጮሁ ማንም አይመለከታቸዎም. ሱባሀን አላህ እዲት ያለዎን ተጨባጭ በግልፅ አስቀመጦታል ወላሂ ሁሌ የማስበወ ነገር ገለፀልኝ የአላህ መታደልህ አጅብ የአላህ. የአላህ.
ማሻአላህ እዴት የሚጣፍጥ ሙሀደራ ነው ጀዛከላህ ወድማችን አላህ ልባችንን ያርጥብልን
ሽኩረን ጀዛካአላህ ህይር ውድ ወድማችን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን አሚን አሚን ውድ ወድማች አሚን ያረብ 😢😢😢😢😢
አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን አሚንንንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንን ያረብ😢😢 አላህ ልባችንን ያረጥብልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወወላሂትክክነው አላህየቀልብኢማንይስጠን
የአላህ አረኔስ አልቻልኩም መጨረሻችንን ያሳምረው ያረህማን🤲🤲🤲🤲🤲 አረ ወደየትነኝ እኔው እራሴ
@tofikalhabeshi