ዘወትር እንደኔ የሚወደው አለ❤❤❤❤
ህንድ ውስጥ እየተማርኩ ነበር ይህችን ልጅ ኮሌጅ ውስጥ ያገኘኋት በግቢው ውስጥ እግር ኳስ ልጫወት እየሄድኩ እሷ ኮሌጅ ውስጥ ስትራመድ ነበር። ከዚያም እኔ እሷን ስላደነቅኳት በመጀመሪያ እይታ ፍቅር ነበር ፣ስለዚህ ወደ እሷ ተጠጋኋት ራሴን አስተዋውቃት። እናም ባለፈው አመት ጥናቴን እስክጨርስ ድረስ እንደዛው ቀጠለ። አሁን ግን ወደ አውሮፓ ተዛውሬአለሁ እና በጣም ናፍቃኛለች። ሁለታችንም መንገዳችን እንደገና እንደሚገናኝ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ሙዚቃ በትክክል የእኔን ታሪክ ይወክላል።
እንደኔ ይቺን ኮልታፋ የፈረንጅ ቡዳ የበላትን ልጅ የሚወድ ማነው ❤ጥበብ በጣም እወድሻለሁ
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ በሁሉም ነገር ሁለ ገብ ነው ይመችህ ብለናል
ባለማህተቡ ዘወትር አቤት ዉበት ዋዉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው አልተቻላችሁም ዘውትር ጥበቡ ልዩ ናቸው ጎበዞች❤❤❤❤
ለመዝናኛ ፕሮግራም የምትሆን ምርጥ ልጅ ነች በርቺ
አዲሷ ልጅ ቦታዋን አገኘች ሣይሆን ኢቢኤስ መዝናኛ ምርጥ ልጅ አገኘ…. ጥበብየ በርች
የዘወትር አድናቂዎች የኔ ፍልቅልቅ❤
ዘወትር ደሳለን ማነው እደኔ እሚወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
He is super talented.Generally, he is in a class of his own.
ምን ኣይነትዋ ናት ዶሞ ደስ ስትል ❤❤❤❤ጥበብ እንደ ስምሽ የእውነት በጣም ነኝ የወደድክዋት ❤❤❤ዘውትርም በጣም ነኝ ምወድህ ❤❤ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሁላችውም
ዘውትር በምትሰራቸው ስራዎች አድናቂህ ነኝ ። ይቺን ልጅ ካየሆት ግን ሁለተኛ ቀኔነው አጀማመሮ ይመቻል አሪፍ ነው በርቺ ።
ዘወትር ግን ሁሉም ያምርበታን❤❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢😢😢
ዘወትር ጥበብታድለሀል❤
ዘወትር የሚሰጠውን ሁሉ ገፀ ባህሪ ሁሉ የሚችልበት ግሩም ችሎታ ያለው ልጅ ነው ጥበብም ጎበዝ ናት ትችሉበታላችሁ ግሩም ነው
ጥበብ የኔ ቆንጆ I’m proud of you and I’m so happy to see you working there. great job, I love you ❤️
2 እብዳችሁ ስዎዳችሁ ታምርላችሁ 🤣🤣🥰🥰🥰አልትችሉመ ክ 🤣🤣
@zewditu1735